በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሰቆቃ

ከቡታጅራ ከተማ ተነስታ ከአራት ዓመት በፊት በሕገወጥ መንገድ ወደ ሳዑዲ ያቀናችው ለይላ አወል፣ ከአስከፊው የአራት ወራት የሳዑዲ እስር ቤት ቆይታ በኋላ፣ ረዕቡ መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. ከጠዋቱ ሦስት ሰዓት ገደማ በአንድ እጇ ቋጠሮዋን የሸከፈችበትን የላስቲክ ከረጢት በሌላኛው ደግሞ የሦስት ዓመት ልጇን ይዛ አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ከአውሮፕላን ስትወርድ፣ የረገጠችውን መሬት እየሳመች ከማልቀስ በስተቀር … Continue reading በሳውዲ የኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ሰቆቃ